Use LEFT and RIGHT arrow keys to navigate between flashcards;
Use UP and DOWN arrow keys to flip the card;
H to show hint;
A reads text to speech;
17 Cards in this Set
- Front
- Back
- 3rd side (hint)
የመገናኛ መሳሪያዎች (አሽከርካሪዎች እንዲናበቡ የሚያደርግ) |
➊የግንባር(የፊት) መብራት ፡ የምንጠቀመው በምሽት ወይም ጭጋጋማ የአየር ንብረት ላይ ነው፡፡ ✔አጭር ከተማ ክልል ውስጥ ✔ረጅም ከከተማ ክልል ውጪ(በ50 meter ርቀት ረጅም አብርቶ ወደ እኛ የሚመጣ ካለ ግን አጭር ማብራት አለብን) ➋የፍሬን መብራት ፡ደማቅ ቀይ +የሇላ ማርሽ መብራት : ነጭ☞የሚገኙት ከሇላ ነው፡፡ ➍parking light=ከፊት ደብዛዛ ነጭ ከሇላ ደብዛዛ ቀይ፡ሌሊት ስናሽከረክር እናበራዋለን፡አብሮት የታርጋ ቁጥር መብራት አለ(ከሇላ) ➎#getli# የግራ ፍሬቻ ለtake-over and launch(ማስነሳት) ቀኝ ፍሬቻ ደሞ የዚ ተቃራኒ ነው፡፡ ➏hazard=አራቱም የፍሬቻ መብራቶች አንድ ላይ ሲበሩ፡፡ በመኪና ብልሽት ጊዜ እና የታመመ ሰው ወደ ህክምና ስንወስድ፡፡ |
|
|
የትእይንት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች |
✔ስፖኪዬ✔የውስጥ መስታወት✔የጨረር መከላከያ✔የጋቢና መብራት✔ዝናብ መጥረጊያ✔የግንባር መብራት |
|
|
የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች |
✔ሞተር ማስነሻ እና ማጥፊያ ቁልፍ(ኻድሮ)፡ከ30 second በላይ መያዝ የለበትም ✔ፍሪሲዬን+የማርሽ ዘንግ ነዳጅ መስጫ+ፍሪን✔መሪ |
|
|
miscellaneous |
★ድልድይ,መሿለኪያ,ኩርባ መንገድ ላይ መቅደም እና ማቆም አይቻልም፡፡ ★ከተማ ክልል ውስጥ የተበላሸ ከባድ መኪና ለ 3 ሰአት, ቀላል መኪና ለ 2 ሰአት ማቆም ይቻላል፡፡ ★ከከተማ ክልል ውጪ የተበላሸን መኪና ለ24ሰአት ማቆም ይቻላል፡፡ ★የአደጋ መኪናዎችን ከ100 meter በላይ መራቅ አለብን፡፡ ★መኪና የምናቆመው ከመንገዱ ጠርዝ 40cm ርቀት ላይ ነው፡፡ ★ከተሽከርካሪ አካል ተርፎ መውጣት የሚፈቀደው ጭነት ከፊት 1meter ከሇላ 2 meter ብቻ ነው፡፡ ★በባቡር ሀዲድ ማቋረጫ 6 meter radius ወስጥ ማርሽ መነካካት ወይም መቀየር የተከለከለ ነው፡፡ ★ካንዴሊቲ(glow plug) የናፍጣ መኪና cylinder ሙቀት በመጨመር በቅዝቃዜ ጊዜ ሞተሩ ቶሎ እንዲነሳ ያደርጋል፡፡ ★radiator 2 valve አለው pressure valve(ሙቅ ውሃ በተን መልክ የሚያስወጣው and vaccum valve(ውሃ ማስገቢያ) ✔radiator 2 ሆዝ(ቱቦ) አለው#true# የታችኛው ሆዝ(ከradiator☞motor) የላይኛው ሆዝ(ከmotor☞radiator) |
|
|
Miscellaneous 2 |
★አንድ አሽከርካሪ ያለምንም እረፍት ማሽከርከር ያለበት ለ 4ሰአት ብቻ ነው፡፡ ★የናፍጣ ሞተርን እንደ ቤንዚን በቀጥታ ማስነሳት አይቻልም መክንያቱም መጀመሪያ መሞቅ ስላለበት፡፡ ★የሞተር ዘይት check የምናደርገው flat በሆነ ቦታ,ጠዋት ሞተሩ ከመነሳቱ በፊት፡፡ ★የሞተር ዘይትን check ለማድረግ የምንጠቀምበት እንጨት ሊቤሎ(dipstick) ይባላል፡፡ ★#እከ# ከባድ ማርሽ=1&2 ቀላል ማርሽ=3,4,5=ነዳጅ ቆጣቢ፡፡ ★ጉልበት ትንሹ ካምፕዪ ጥርስ ትልቁን ካምፕዪ ሲያዞር,ለዳገት,ቁልቁለት,ጠመዝማዛ ወይም ኩርባ. ★Automatic transmission #prnd# ✔L(lower gear)=ከፍተኛ ዳገት ★የautomatic መኪና ሞተር ስናጠፈም ስናስነሳም P ላይ መሆን አለበት፡፡ |
|
|
የሞተር ሙቀት መቀነሻ ዘዴዎች |
★የተቃጠለ ጭስ ሲወጣ = 40% ★ማቀዝቀዣ ዘዴዎች =በአየር(ውሃ) = 35% ★ሞተሩ የሚጠቀመው = 20% ★ሞተር ዘይት=5% ★ልዪ ልዩ=3-5% ❖የመኪና ጭስ ነጭ☞ብዙ አየር ,ጥቁር☞ብዙ ነዳጅ,ሰማያዊ☞የሞተር ዘይት ሲቃጠል |
|
|
ሞተር(engine) |
★የተሽከርካሪ ዋናው ክፍል ነው ★converts heat to movement. የሞተር አይነቶች ✔የናፍጣ አና የቢንዚን ✔በፒስተን እንቅስቃሴ፡ባለ ሁለት ምት(⬆⬇) እና ባለ አራት ምት(⬆⬆⬇⬇) ✔በሚቀዘቅዝበት መንገድ በውሃ እና በአየር ❖carborator(ቤንዚን አና አየር የሚደባለቁበት) is found only in benzene cars. ❖ቤንዚን መኪና ላይ ካንዴላ(spark plug) በታመቀው አየር+ቤንዚን ላይ እሳት ይረጫል፡፡ ❖የናፈጣ መኪና ላይ ኢኛቶሪ(injector nozzle) በታመቀው አየር ላይ የናፍጣ ጉም ይረጫል፡፡ ❖ዴፕራተር=አየር ማጣሪያ |
ጭቆና(compression)☞መፈክር☞ከታች ወደ ላይ፡፡ |
|
ባትሪ |
★የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ ምንጭ ነው፡፡ ★ሰልፈሪክ አሲድ(35%)+ውሃ(65%) ★ባትሪ ስንፈታ --ve ከዛ +ve.ስናስር ተቃራኒ ★-ve ገመድ (ground) የሚታሰረው ከ ተሽከርካሪው አካል(body)ጋር ነው & +Ve ገመድ የሚታሰረው ከቁልፍ፡ሞተሪኖ ጋር ★ቁልፍ አራት position አለው Loc,accessory(radio+tape only),on(radio+tape+gauge),start ★Source of electric power during Ac and on is the battery.but during start it is dynamo(motor). ★ቦቢና(ignition coil) ከbattery ያገኘውን አነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል ወደ ከፍተኛ የኤሌትሪክ ሀይል በመቀየር ➡ distributer(አቫንስ) particularily {ሮተር(ስፖሱላ)}➡ካንዴላ. ★ፑንቲና(contact breaker): ከቦቢና የሚመጣውን ሀይል የሚያስተላልፍ ወይም የሚያቋርጥ፡፡ |
#pm# |
|
miscellaneous 3 |
★አንድ መኪና በአደጋ/ብልሽት ምክንያት ከቆመ ባለ 3 ማዕዘን አንፀባራቂ ምልክት በ50 meter ከፊት እና ሆላ፡፡ ★ከventilator(fan) ወደ radiator የሚመጣው ንፊስ እንዳይበተን የሚሰበሰበው ክፍል ሽራውድ(fence) ይባላል፡፡ ➊የሚቆጣጠሩ=የሚከለክሉ ቀይ ክብ,የሚያስገድዱ=ነጭ በሰማያዊ ክብ,ቅድሚያ የሚያሰጡ=የተለያየ ቅርፅ ➋የሚያስጠነቅቁ = ቀይ ሶስት ማእዘን በቢጫ መደብ፡፡ ለማንበብ(✔ and ⬆) ➌መረጃ ሰጪ=ሰማያዊ በነጭ አራት ማእዘን፡፡ ★ቢጫ ብልጭ ድርግም=ፈጥነት ቀንሰህ ግራ አና ቀኝ አይተህ እለፍ፡፡ ★ቀይ ብልጭ ድርግም=ቆመህ ግራና ቀኝ አይተህ እለፍ፡፡ |
|
|
Miscellaneous 4 |
🔴power(ሀይል) ✔from gear box(ካምብዮ)to differential የሚያስተላልፈው➡transmission(propeller shaft). ★በወጣ ገባ መንገድ transmission(propeller shaft) እንዳይጣመም(እንዳይሰበር) የሚያደርግ universal joint(ኮራቸራ). ★slip(ተንሸራታች) joint የካምብዬ እና የdifferential ርቀትን ይቀያይራል፡፡ ✔from differential to ግማ➡axel(ሸሚያስ) 🔴የግማ ንፋስ ከመጠን በታች(low) ከሆነ ዳሩ ይበላል #del# ★አሞርዛተር☞ምቾት ይፈጥራል፡፡ ★ከጎርፍ ማስተላለፊያ 'ፉ'ካ 5m ክልል,ከአውቶብ'ስ' ፌርማታ 30m ክልል,ከባቡር('t'rain) ማቋረጫ ሀዲድ በ20m ክልል ውስጥ መኪና ማቆም ክልክል ነው፡፡ ★ሁለት የሚጎተቱ መኪናዎች መሀል ያለው ክፈተት ከ 3 meter መብለጥ የለበትም ★30meter ክልል=ከፊት 15m ከሆላ15m. ★stop sign,zebra,የድርጅት መግቢያ/መውጪያ በር,መገናኛ(መስቀለኛ) በ12m ክልል ማቆም አይቻልም፡፡ |
#cos# crossroad,organization,stop |
|
Practical |
✔indicator (ፍሬቻ)➡#L# ✔Use indicator only if you have a choice. ✔የተቆራረጠ መስመር ☞ lane መቀየር(ማቋረጥ) ይቻላል፡፡ ✔ድፍን መስመር ☞ ማቋረጥ አይቻል ፡፡ |
|
|
miscellaneous 5 |
Types of fire ✔class A(1)=solid things ✔class B(2)=liquid things ✔class C(3)=gas ✔class D(4)=metal ማጥፊያው አሸዋ ★for class C & D using water and foam makes it worse. |
|
|
ጋራጅ መሰናክል አሰራር |
★የሇላ ጎማን ወደ መጀመሪያው እንጨት ማስጠጋት:: ★2 ወደ ቀኝ መሪ ማዞር የሇላ 3ቱ(ሁሉም) እንጨት እስኪታይ፡፡ ★2 ወደ ግራ መሪ መመለስ ከዛ ረጅሙ እንጨት በትከሻ እኩል እስኪሆን መሳብ፡፡ ★2 ወደ ግራ መሪ ማዞር የሇላ የመጨረሻው (ረጅሙ) እስኪታይ፡፡ NB : spokio የምናየው መሪ በዞረበት ተቃራኒ ነው, Ex መሪ ወደ ግራ ከዞረ የምናየው በቀኝ spokio ነው፡፡ |
2ቀኝ,2ግራ,2ግራ |
|
8 ቁጥር መሰናክል አሰራር(ሙሉ ለሙሉ በአንተ በኩል ባለው spokio)=1ግሪ,2ቀኝ,1ግራ #121# |
★በአንተ በኩል ጠበብ አድርገህ መግባት ★reverse አድርገህ መመለስ የሇላ ጎማ የመጨረሻው እንጨት ላይ ሲደርስ መቆም፡፡ ★መሪ 1 ወደ ግራ ማዞር 1 እስኪቀር (3ቱ እስኪሸፈን) መጠበቅ፡፡ ★መሪ 2 ወደ ቀኝ ማዞር ሁሉም እስኪታይ፡፡ ★1 ወደ ግራ አርጎ መውጣት ፡፡ |
|
|
አንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር |
★አስፍተህ በመግባት 1ኛውን እና ሁለተኛውን እንጨት ማለፍ 3ኛው እንጨት ላይ በፍጥነት ወደ ቀኝ መኪናው ቀጥ ሲል ወደ ግራ መፍታት፡፡ ★reverse አድርገህ የሇላውን ጎማ ወደ መጀመሪያው እንጨት በቀኝ በኩል መጠጋት፡፡ ★ከዛ እንጨቱን ወዳየህበት spokio መሪ መጨረስ በተቃራኒው spokio 2 እንጨት አስኪታይህ፡፡ ★2 እንጨት ሲታይህ መሪ መመለስ(2 ወደ አየህበት) ከዛ 40cm ጠብቆ መጠጋት፡፡ ★ስትደርስ እንጨቱን ወዳየህበት spokio መጨረስ በተቃራኒው spokio 1 እንጨት እስኪታይህ፡፡ ★የመጨረሻውን እንጨት ስታይ መሪ መልሶ (2 ወዳየህበት) መጠጋት ★የመጨረሻው እንጨት ላይ ስትደርስ መሪ ወደሱ ጨርሰህ መውጣት፡፡ |
|
|
ከአንድ ወደ ስምንት |
★ወደ ቀኝ እንደሆነ መያዝ መኪናው -- ሲሆን ወደ ግራ መሳብ ከዛ | ይሆንልሀል 8 ቁጥር መስራት:: |
|
|
ምድብ ሁለት እና ኣራት የauto |
ምድብ አራት ★ከጠርዝ በሇላ በሰራህበት መቀጠል ➡ መስቀለኛ መንገድ ታገኛለህ ወደ ግራ፡፡ ★ከዛ አደባባይ north(⬆) ከዛ በ ቅርፅ ሰርተህ መሰናክል ★በመጣህበት ሳይሆን በተቃራኒዉ(ፊት ለፊት) መውጣት balance አርገህ አደባባይ መዞር:: ★በትራፊክ መብራቱ ቀኝ ከዛ ግራ፡፡ ምድብ ሁለት ★➡ሀ⬅⬆ጠርዝ መስራት ★ጠርዝ በሰራህበት ሳይሆን ቀጥታ ⬆not➡ ★መሰናክል ያለው ከአደባባይ በቀኝ ➡ ★ስትመለስ የትራፊክ መብራቱ ላይ ቀጥታ ⬆ |
|